የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ብዙ ትዝ የሚሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ እጅግ በጣም አሰልቺ፣ ውጣ ውረድ የበዛበትና ታላቅ ተጋድሎ ...
ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን መኗኗሪ ያደረገ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ መሠረታዊ ...
በኦሮሚያ ክልል፣ በጅማ ዞን፣ ጌራ ወረዳ፣ ዋላ በሚባል ቀበሌ በሺሕ የሚቆጠሩ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ...
አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካ… ...
የአውሮጳ ህብረት መሪዎች የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሩኑን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ መሪ ጋር በያዙት ዕቅድ ዙሪያ ለመምከር ነገ ሰኞ ፓሪ?… ...
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለሱዳን ሰብአዊ ቀውስ የሚውል የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ አዲስ አበባ ላይ በሚካሄደዉ ለ38 ኛው የአፍሪካ ሕብረት ?… ...
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ይሳቅ ወልዳይ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ለእስር እንደተዳረጉ ተጠቆመ። ፓር?… ...
በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 ...
በኻርቱም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተፋፍሞ በቀጥለው ጦርነት ምክንያት፣ ሕይወታቸው አስጊ ሁኔታ ውስጥ በመሆኑ ከከተማዋ በአስቸኳይ የሚወጡበት ሁ?… ...
በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ባልታወቁ በተባሉ አካላት የተገደሉት ባለሃብት ድንጋጤን ፈጥሯል፡፡ መንግስት ግድያውን ለማትራት በሚል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር … ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ «ተቃዋሚ ፓርቲዎች አማራጭ ሀሳብ ከማቅረብ ይልቅ ከሳሽ ነበሩ» ሲሉ መውቀሳቸውን ዶር ራሔል ዘለፋና ከእ?… ...
በየዕለቱ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ አረብ ሀገራት ህገ-ወጥ በሆነ መልኩ የሚጓዙ ወጣቶች በሠሜን ወሎ በርካቶች ናቸዉ። ምንም እንኳን በአካባቢዉ ወ?… ...