በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች በሚል ጥቃት በተፈፀመባት የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ተጠርጥረው ሁለት ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ...
የፍርድ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ማውጣቱን አስታውቋል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ...
የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ...
ዳንጎቴ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስትን ለማልማት ተስማምቷል ተብሏል ባለፉት ሁለት ወራት ከ75 በመቶ በላይ ሠራተኞች ከሥራ የተሰናበቱበት በአማራና ...
ዛሬ ህወሓት የተመሰረተበት 50ኛ ዓመት ተከበረ። ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ «የትግራይ ሕዝብ ትጥቅ ትግል የተጀመረበት 50ኛ ዓመት» በማለት በትግርኛ የእ… ...
የዩክሬን ዋነኛ አጋር የሆነችው አሜሪካ የምትሰጠው እርዳታን ባቆመችበት እና ወደፊት ሊሰጥ የሚችል ድጋፍን ልትቀንስ እንደምትችል እየጠቆመች ባለበት በዚ?… ...
ኢትዮጵያ አለኝ የምትለው እና በዓለም ላይ ከፍተኛ የብዝኃ ህይወት ክምችት ካለባቸው በደርዘን ከሚቆጠሩ ስፍራዎች አንዱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ው?… ...
ሦስት ዓመት የዘለቀው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት በመጨረሻም ከዩክሬን ጎን ቆመው በቆዩት አውሮፓና አሜሪካ መካከል ልዩነት ፈጥሮ የዲፕሎማሲና ወታደራዊ ውዝ… ...
የትግራይ ጦርነትን ያበቃው የፕሪቶሪያው ስምምነትን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው ግንኙነት ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ አዳጋች ሆኖ ቆይ?… ...
ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን መኗኗሪ ያደረገ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ መሠረታዊ ...
በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 ...
በኦሮሚያ ክልል፣ በጅማ ዞን፣ ጌራ ወረዳ፣ ዋላ በሚባል ቀበሌ በሺሕ የሚቆጠሩ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results