የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ብዙ ትዝ የሚሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ እጅግ በጣም አሰልቺ፣ ውጣ ውረድ የበዛበትና ታላቅ ተጋድሎ ...
አሜሪካ ለውጭ የምትሰጠውን እርዳታ ማቆሟ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ከፍተኛ ግርታና ድንጋጤ ፈጥሯል። ለሁለተኛ ጊዜ ወደ የሥልጣን መንበር የመጡት የአሜሪካ… ...
የአውሮጳ ህብረት መሪዎች የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሩኑን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ መሪ ጋር በያዙት ዕቅድ ዙሪያ ለመምከር ነገ ሰኞ ፓሪ?… ...
በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 ...
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለሱዳን ሰብአዊ ቀውስ የሚውል የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ አዲስ አበባ ላይ በሚካሄደዉ ለ38 ኛው የአፍሪካ ሕብረት ?… ...
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ይሳቅ ወልዳይ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ለእስር እንደተዳረጉ ተጠቆመ። ፓር?… ...
አሜሪካ እና ሩሲያ የሚያቀርቡትን ማንኛውም የሰላም ስምምነት አገራቸው ካልተሳተፈችበት እንደማይቀበሉ የዪክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ አስጠነቀ?… ...
የቡርኪናፋሶ ተወላጅ አሚዱ ትራዎሬ የፖለቲካና ዓለምአቀፍ ግኑኝነት ምሁር ናቸው። በተወለዱባት ቡርኪናፋሶም ሆነ በአውሮጳ ሀገራት የሥራ ዕድል ሲጠፋ፣ ች?… ...
በየዕለቱ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ አረብ ሀገራት ህገ-ወጥ በሆነ መልኩ የሚጓዙ ወጣቶች በሠሜን ወሎ በርካቶች ናቸዉ። ምንም እንኳን በአካባቢዉ ወ?… ...
በታይላንድ በስደተኞች መጠለያ ታመው በአልጋ ላይ በኦክስጅን ዕርዳታ ይኖራሉ የተባሉ አንዲት የ71 ዓመት አረጋዊት ከሰሞኑ እስከ ወዲያኛው አሸልበዋል ...
በኢትዮጵያ ከሚገኙት አራት ዓለም አቀፍ ኤርፖርቶች መካከል የሆኑት የባህር ዳርና የድሬዳዋ ኤርፖርቶች፣ የአየር በረራዎች ቁጥጥር ክፍሎች ከጥር ወር 2017 ዓ.
በኻርቱም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተፋፍሞ በቀጥለው ጦርነት ምክንያት፣ ሕይወታቸው አስጊ ሁኔታ ውስጥ በመሆኑ ከከተማዋ በአስቸኳይ የሚወጡበት ሁ?… ...